1ንጉሡ ናቡከደነፆር ማርኮ ወደ ባቢሎን ካፈለሳቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና በይሁዳ ወዳሉ ወደየከተሞቻቸው የተመለሱት እነዚህ ናችው፤
2እነርሱም ከዘሩባቤል፥ ከኢያሱ፥ ከነህምያ፥ ከሠራያ፥ ከረዕላያ፥ ከመርዶክዮስ፥ ከበላሳን፥ ከመሴፋር፥ ከበጉዋይ፥ ከሬሁምና ከበዓና ጋር መጡ። የሚከተለው የእስራኤል ሰዎች የወንዶቹ ዝርዝር ነው፤
3የፋሮስ ተወላጆች 2172።
4የሰፋጥያስ ተወላጆች 372።
5የኤራ ተወላጆች 775።
6በኢያሱና በኢዮአብ በኩል የፊሐት ሞዓብ ተወላጆች 2812።
7የኤላም ተወላጆች 1254።
8የዛቱዕ ተወላጆች 945።
9የዘካይ ተወላጆች 760።
10የባኒ ተወላጆች 642።
11የቤባይ ተወላጆች 623።
12የዓዝጋድ ተወላጆች 1222።
13የአዶኒቃም ተወላጆች 666።
14የበጉዋይ ተወላጆች 2056።
15የዓዲን ተወላጆች 454።
16በሕዝቅያስ በኩል የአጤር ሰዎች 98።
17የቤሳይ ተወላጆች 323።
18የዮራ ተወላጆች 112።
19የሐሱም ሰዎች 223።
20የጋቤር ሰዎች 95።
21የቤተልሔም ሰዎች 123።
22የነቶፋ ሰዎች 56።
23የዓናቶት ሰዎች 128።
24የዓዝሞት ሰዎች 42።
25የቂርያት ይዓሪም፥ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743።
26የራማና የጌባ ሰዎች 621።
27የማክማስ ሰዎች 122።
28የቤቴልና የጋይ ሰዎች 223።
29የናባው ሰዎች 52።
30የመጌብስ ሰዎች 156።
31የሌላው ኤላም ሰዎች 1254።
32የካሪም ሰዎች 320።
33የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖም ሰዎች 725።
34የኢያሪኮ ሰዎች 345።
35የሴናዓ ሰዎች 3630።
36ካህናቱ፤ ከኢያሱ ቤተሰብ የዮዳኤ ተወላጆች 973።
37የኢሜር ተወላጆች 1052።
38የፋስኮር ተወላጆች 1247።
39የካሪም ተወላጆች 1017።
40ሌዋውያኑ፤ በሆዳይዋ በኩል የኢያሱና የቀድምኤል ተወላጆች 74።
41የቤተ መቅደሱ መዘምራን፤ የአሳፍ ተወላጆች 128።
42የበረኞቹ ተወላጆች፤ የሴሎም፥ የአጤር፥ የጤልሞን፥ የዓቁብ፥ የሐጢጣና የሶባይ ተወላጆች በአጠቃላይ 139።
43በቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲያገለግሉ ተመድበው የነበሩት፤ የሲሐ፥ ሐሡፋ፥ ጠብዖት፥
44ኬራስ፥ ሲዓ፥ ፋዶን፥
45ልባና፥ አጋባ፥ ዓቁብ፥
46አጋብ፥ ሰምላይና ሐናን ተወላጆች፤
47የጌዴል፥ ጋሐር፥ ራያ፥
48ረአሶን፥ ኔቆዳ፥ ጋሴም፥
49ዖዛ፥ ፋሴሐ፥ ቤሳይ፥
50አስና፥ ምዑናውያንና ንፉሰሲም ተወላጆች፤
51የበቅቡቅ፥ ሐቁፋ፥ ሐርሑር፥
52በስሎት፥ ምሒዳ፥ ሐርሳ፥
53በርቆስ፥ ሲሣራ፥ ቴማ፥
54ንስያና ሐጢፋ ተወላጆች።
55የሰለሞን አገልጋዮች ተወላጆች፤ የሶጣይ፥ ሶፌሬት፥ ፍሩዳ፥
56የዕላ፥ ደርቆን፥ ጌዴል፥
57ሰፋጥያስ፥ ሐጢል፥ ፈክራት፥ ሐፂቦይምና አሚ ተወላጆች።
58በቤተ መቅደስ እንዲያገለግሉ የተመደቡት ተወላጆችና የሰለሞን አገልጋዮች ተወላጆች በድምሩ 392 ነበሩ።
59ቴልሜላን፥ ቴላሬሳን፥ ክሩብን፥ አዳንና ኢሜርን ትተው የመጡ፥ ነገር ግን አባቶቻቸው እስራኤላውያን ስለመሆናቸው ማስረዳት ያልቻሉ
60652 የዳላያ፥ የጦብያና የኔቆዳ ተወላጆች ተካተቱ።
61የካህናቱ ተወላጆችም፤ የኤብያ፥ የአቆስና የቤርዜሊ (እርሱም ከገለዓዳዊው ከቤርዜሊ ሴቶች ሚስት በማግባቱ በስማቸው የተጠራው ነው) ተወላጆች።
62እነዚህ በመዝገቡ ውስጥ የትውልዳቸውን ሐረግ ቢፈልጉም ለማግኘት ስላልቻሉ ከክህነት አገልግሎት ታገዱ።
63በኡሪምና በቱሚም የሚዳኝ ካህን እስኪገኝ ድረስ ከማንኛውም የተቀደሰ መሥዋዕት እንዳይበሉ አስተዳዳሪው አዘዛቸው።
64ጠቅላላ ሕዝቡ7337
65ወንድና ሴት አገልጋዮቻቸውን እኔዲሁም 200 ወንድና ሴት የቤተ መቅደስ መዘምራኖቻቸውን ሳይጨምር 42360 ነበር።
66736 ፈረሶች፥ 245 በቅሎዎች፥
67435 ግመሎችና 6720 አህዮች ነበሯቸው።
68በኢየሩሳሌም ወዳለው የእግዚአብሔር ቤት በሄዱ ጊዜ የአባቶች አለቆች ለቤቱ መሥሪያ የበጎ ፈቃድ ስጦታዎቻቸውን ሰጡ።
69ለሥራው የሚያስፈልገውን እንደ ችሎታቸው መጠን ሰጡ፤ የሰጡትም ስልሳ አንድ ሺህ የወርቅ ዳሪክ፥ አምስት ሺህ ምናን ብርና አንድ መቶ የክህነት ልብስ ነበር።
70ካንናቱና ሌዋውያኑ፥ ሕዝቡ፥ የቤተ መቅደስ መዘምራን፥ በረኞቹና በቤተ መቅደስ እንዲያገለግሉ የተመደቡት በየከተሞቻቸው ተቀመጡ። የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ በከተምቻቸው ነበሩ።