1ያህዌን አመስግኑ እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት
2ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት ከአእምሮ በላይ ስለሆነው ታላቅነቱ አመስግኑት፡፡
3በመለከት ድምፅ አመስግኑት በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፡፡
4በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑ በባለ አውታርና የእስትንፋስ መሣሪያ አመስግኑት፡፡
5ከፍ ያለ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት፡፡
6እስትንፋስ ለው ሁሉ ያህዌን ያመስግን፡፡ ያህዌን አመስግኑ፡፡